Get Mystery Box with random crypto!

A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

የቴሌግራም ቻናል አርማ aahdabofficial — A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aahdabofficial — A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU
የሰርጥ አድራሻ: @aahdabofficial
ምድቦች: መጠነሰፊ የቤት ግንባታ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.94K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-07-07 22:45:03
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው እለት የ14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ያካሂዳል።

የከተማ አስተዳደሩ በነገው እለት በሚያከናውነው የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት 25,491 ቤቶችን ለተመዝጋቢዎች ዕጣ የሚያወጣ ይሆናል፡፡

የከተማ አስተዳደሩ ግንባታቸው ሲካሄዱ የቆዩ በ40/60 ለ3ኛ ጊዜ እና በ20/80 14ኛ ጊዜ በድምሩ 25,491 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ በነገው እለት በይፋዊ የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ታዛቢዎች የክብር እንግዶችና የተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት የሚያከናውን ይሆናል፡፡
2.5K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:48:37
የፕሮግራም ለውጥን ስለማሳወቅ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ14ኛ ዙር የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ስነስርዓት ለማካሄድ በበነገው እለት ፕሮግራም ተይዞ እንደነበር ይታወቃል፡፡

ነገር ግን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠራው ስብሰባ ምክንያት የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ወደ ፊታችን አርብ ሃምሌ 1/2014 የተዛወረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ታዛቢዎች ባለእድለኞች እና ሌሎችም በክብር እንግድነት የምትገኙ እንግዶችና የሚድያ አካላት በሙሉ ለተፈጠረው የፕሮግራም ለውጥ ይቅርታ እየጠየቅን በተለዋጩ ፕሮግራም መሰረት እንድትገኙልን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
3.0K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 18:10:44
2.4K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ