Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ቀደም ሲል በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበራችሁ በአካውንት ስህተት ምክንያት ያልተካተታች | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

ማስታወቂያ

ቀደም ሲል በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበራችሁ በአካውንት ስህተት ምክንያት ያልተካተታችሁ እና መረጃችን ከክ/ከተማ ዘግይቶ የተላከ በሚል ቅሬታ አቅርባችሁ የነበራችሁ የማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች ከዚህ በታች ተያይዞ በቀረበው ዝርዝር መሠረት የመተካካት ሥራ የተሰራ በመሆኑ በየተመደባችሁበት ማህበር ሪፖርት እንድታደርጉና የግንባታውን 70% እስከ ሰኔ 5/2015 ዓ.ም እንድታስገቡ እናሳስባለን፡፡

የአዲስ ከበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

http://www.aahdab.gov.et

https://www.facebook.com/aahdabofficial