Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ቀደም ሲል በ54 ማህበራት ተደራጅታችሁ እስከ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም የግንባታውን | A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU

ማስታወቂያ

ቀደም ሲል በ54 ማህበራት ተደራጅታችሁ እስከ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም የግንባታውን 70% በነባር ቁጠባ ሂሳብ ደብተራችሁ እንድታስገቡ መጠየቃችን ይታወቃል፡፡ 

ሆኖም በተደጋጋሚ ባቀረባችሁት የቀን ይራዘምልን ጥያቄ መሠረት ከ25/09/2015 እስከ 5/10/2015 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን የማህበራት ሰብሳቢዎች ከባንክ መረጃውን በመውሰድ የግንባታውን 70%  ያስገቡና ያላስገቡትን በመለየት እስከ 9/10/2015 ዓ.ም  ለህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

http://www.aahdab.gov.et

https://www.facebook.com/aahdabofficial