Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ ! በሀገር ውስጥ የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚካፈሉበት የቻን | አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ !

በሀገር ውስጥ የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚካፈሉበት የቻን አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ዋልያው የመጨረሻ ማጣርያ ጨዋታውን ከ ሩዋንዳ ጋር ዛሬ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ያከናውናል ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ የሩዋንዳ አቻቸውን ካሸነፉ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።