Get Mystery Box with random crypto!

ዋልያው አቻ ተለያይቷል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ባደረገው የመጨ | አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

ዋልያው አቻ ተለያይቷል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ባደረገው የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይቷል ።

ዋልያዎቹ የመልስ ጨዋታቸውን በቀጣይ ሳምንት ነሐሴ 28 በሩዋንዳ የሚያደርጉ ይሆናል ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገውን የደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ያረጋግጣል ።