Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክር | Addis Ababa City Administration Health Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ በዓሉ ሠላም፣ ፍቅር ፣ ጤና እና ደስታ በቤታችሁ የሚሞላበት በዓል እንዲሆን እየተመኘን በተለይም በዓሉን ምክንያት በማድረግ መሰባሰብ ባለባቸው ቦታዎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማክስ በመጠቀም ፣ ከግብይት በኋላ እጅዎን በሳሙና /በሳኒታይዘር በማጽዳት ራስዎንና ቤተሰብወን ከኮቪድ 19 በሽታ እንዲጠብቁ እያሳሰብን መልካም በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ !!

@AACAHealthBureau