Get Mystery Box with random crypto!

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 3,695 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ | Addis Ababa City Administration Health Bureau

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 3,695 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 470,833 ደርሷል። በሌላ በኩል 3 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 455,746 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
Status update on #COVID19Ethiopa

ወቅታዊና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ/Website: https://www.moh.gov.et
ፌስቡክ/Facebook: Ministry of Health Ethiopia
ቲውተር/Tiwteer: twitter.com/FMoHealth
ዩቲዩብ/YouTube: tv.moh.gov.et/tv/
ቴሌግራም/Telegram: @MoHEthiopia
ይጠቀሙ ፡፡
እናመሰግናለን፡፡