Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ዋዜማ ዘኅዳር ጽዮን ኢኃደጋ ለምድር እምቅድመ ዓለም ወ | ☦ ዝማሬወመዋስዕት ☦🔈🔈


ሥርዓተ ዋዜማ ዘኅዳር ጽዮን

ኢኃደጋ ለምድር እምቅድመ ዓለም ወእስከ ለዓለም እንበለ ካህናት ወዲያቆናት ዘካርያስ ካህን ነቢይ ወሰማዕት ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት።

ምልጣን፦
ዘካርያስ ካህን ነቢይ ወሰማዕት ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት።

@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ዘርእየ ተቅዋመ ማኅቶት

@EOTCmahlet
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ካህን ወነቢይ ወሰማዕት ሊቀ ካህናት ካህን ወነቢይ።
@EOTCmahlet

እግዚአብሔር ነግሠ
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኲለንታሃ ወርቅ ዓረፋቲሃ ዘዕንቊ ወመሰረታ ዘጽድቅ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን።

@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
አጽምእ ሰብአ መሐይምናን አርአያሃ ወዘካርያስሃ ወልደ በራክዩ

@EOTCmahlet
፫ነያ
ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት እምነ ይእቲ ቤተ ክርስቲያን ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት።

@EOTCmahlet
ሰላም በ፪
ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኲለንታሃ ወርቅ ዓረፋቲሃ ዘዕንቊ ፯ቱ መሐትዊሃ ወ፯ቱ መሣውር ዘዲቤሃ እዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት ሰላማዊት።

አመላለስ፦

እዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት ፤
ለጽዮን ቅድስት ሰላማዊት(4)።



@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
# Join & share #