Get Mystery Box with random crypto!

የ4ኛ ሳምንት ፅጌ ስርአተ ማህሌተ ፅጌ ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና | ☦ ዝማሬወመዋስዕት ☦🔈🔈


የ4ኛ ሳምንት ፅጌ ስርአተ ማህሌተ ፅጌ

ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ሰምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ (፪) እመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ፦
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኩሉ ዓለም፤ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ ለማርያም፤ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ፤ለዘአሠርገዋ ለምድር በጽጌያት
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ፤ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ፤ካዕበ (ወካዕበ) ትመስል ሳብዕተ ዕለተ፤እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ፤ ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እም/2/
ዘወለደት ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወፀሐየ ዓለም/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
እምኲሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ ወእምኲሎን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ ከመ ትኩኖ ማኅደረ ለመንፈስ ቅዱስ ወምስጋድ ለኲሉ ዓለመ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
ስብሐተ ፍቅርኪ ማርያም ኩሎ አሚረ፤በልሳነ ኩሎ ይጸጊ ወኢይፈርህ አባረ፤ዘያረጥብ የብሰ ወያየብስ ባሕረ፤እስመ ብኪ ጠለ ተአምር እንተ ርደቶ ነጸረ፤ጌድዎን ኀበ ሰፍሐ አምሳለኪ ፀምረ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ስብሐተ ፍቅርኪ ማርያም ኩሎ አሚረ በልሳነ ኩሎ ይጸጊ ወኢይፈርህ አባረ/2/
እስመ ብኪ"ጠለ ተአምር"/2/ገባሪተ ኃይል/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ወዓዲ በትር እንተ ሠረፀት ወጸገየት ወፈረየት፤ሐውልተ ስምዕ ዘኢያሱ ፀምር ዘጌዴዎን፤ሙዳየ ዕፍረት ወቀርነ ቅብዕ ዘሳሙኤል
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
ስብሐተ ማርያም ይነግር አፉየ፤ወኩሉ ዘሥጋ ይባርክ ለስማ ቅዱስ፤ለዓለም ወለዓለም ዓለም
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
ስብሐተ ለማርያም ንፌኑ፤ይዕቲ ለመለኮት ክዳኑ
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ(በላይ ቤት የሚባል)፦
ማዕረረ ትንቢት ማርያም ዘመነ ጽጌ እንግዳ፤ወዘመነ ፍኔ ጽጋብ ዘዓመተ ረኃብ ፍዳ፤ብኪ ተአምረ ዘይቤ ኢዩኤል ነቢየ ኤልዳ፤ያንጸፈጽፍ እምአድባሪሁ ወእምአውግሪሁ ለይሁዳ፤ፀቃውዓ መዓር ቅድው ወሀሊብ ፀዓዳ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ይቤሎ ኢዩኤል ለንጉሥ፤ናሁ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ያንጸፈጽፍ መዓር እምአድባር፤ መያሕመለምል አውግር
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ እንዘ ተሐቅፊዮ አመ ቤተ መቅደስ/2/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት ንባብኪ አዳም ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላዕክት አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተጸውረ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ፅጌ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
"ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ" እምዕንቄ ባሕርይ/2/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ ለጊዮርጊስ መንግሥቱ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ይእቲ ተዓቢ እምአንስት እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት መድኃኒቶሙ ለነገሥት አክሊል ንጹሕ ለካህናት ብርሃኖሙ ለከዋክብት
@EOTCmahlet
ሰቆቃወ ድንግል፦
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
በከመይቤ"ኦዝያን"/2/ለክብረ ቅዱሳን/2/
እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዓዲ ሰቆቃወ ድንግል፦
ምዕረ በዘባንኪ ወምዕረ በገቦኪ፤ማርያም ብዙኃ በሐዚለ ሕፃን ደክምኪ፤ሶበኒ የሐውር በእግሩ ከመ ትፁሪዮ ይበኪ፤አልቦ እንበለ ሰሎሜ ዘያስተባርየኪ ለኪ፤ወዮሴፍ አረጋዊ ዘይፀውር ስንቀኪ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሐዊረ ፍኖት በእግሩ ሶበ ይስእን ሕፃንኪ፤ያንቅዓዱ ኀቤኪ ወይበኪ፤እኂዞ ጽንፈ ልብስኪ፤እስከ ትጸውሪዮ በገቦኪ ወትስዕሚዮ በአፉኪ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መዝሙር በ6፦
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት፤ ቆመ በረከት ናሁ ጸገዩ ጽጌያት፤ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፤ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ ዕንጎታት ማ፦ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ነአኩቶ ለዘፀግወነ ሠናይቶ።



@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
# Join & share #