Get Mystery Box with random crypto!

ZEKI DISH INFO

የቴሌግራም ቻናል አርማ zekidish — ZEKI DISH INFO Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zekidish — ZEKI DISH INFO
የሰርጥ አድራሻ: @zekidish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.66K
የሰርጥ መግለጫ

💐እንኳን ወደ ዘኪ ዲሽ ቻነል በደህና መጡ 🙏
☞1 • በአሁን ሰአት ያሉትን ነፃ የኳስ ቻነሎች እነማን ናቸው?
☞2 • በስንት CM ዲሽ ይሰራሉ?
☞3 • በምን ሳተላይት ይገኛሉ?
☞4 • በምን ረሲቨሮች ይሰራሉ?
እነዚህን ጥያቄዎች ሙሉ መረጃ ከቴሌግራም ቻነላችን ያገኛሉ።
👤ቻነላችን >>> @zekidish
👥 በተጨማሪ ግሩፓችን >>> @zekidishgroup
🗣 Cross >>> @zekumun

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-26 22:08:06 በድጋሚ ተዘግተዋል
654 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, edited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 10:18:11
ሰላም ዘኪ ዲሽ ነኝ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 10 ቀናቶች ብቻ ቀርቶታል መጪውን የውጪ ሀገራት የኳስ ጨዋታዎችን ብሎም የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን ለመመልከት Server እና IPTV ለጨረሰባችሁ እና ለማስሞላት ከፈለጋችሁ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ትችላላችሁ።

የ 1 አመት Serverዎች

Forever Server 1 አመት 1200 ብር
Forever + Apollo 1 አመት 1400 ብር
Apollo5 1 አመት 1200 ብር
Funcam ብቻ 1 አመት 600 ብር
Funcam + Apollo 1 አመት 650 ብር
Super Gshare plus የ 6 ወር 300 ብር
Super Bolt Iks የ 6 ወር 300 ብር
Super Bolt IPTV የ 1 አመት 600 ብር
E-Vission Iptv የ አንድ አመት 500 ብር
My HD 1 አመት 600 ብር

ምን ምን ቻናሎችን ይከፍታሉ ለምትሉን ደሞ

YES PACKAGE HD/SD (AMOS 4° W)
OSN PACKAGE (NileSat 7°E)
COSMOTE (Eutelsat 9°E)

ያለምንም መቆራረጥ በጥራት ቻናሎቹን ከፍተው በመስራት ላይ ይገኛል

ሰርቨሩን ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን።

ዘካርያስ ሀይሉ
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000-424-963-047

In Box
@zekumun
#Call +251966976744
@ZEKIDISH ዘኪዲሽ
760 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, edited  07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 22:51:33
እረኛየ ምዕራፍ 4 ክፍል 1

ተጀምሯልልልልል
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
667 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, edited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:57:20 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ እሁድ የ5000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ እና 800 ሜትር የሴቶች ፍጻሜ ውድድር ይደረጋል።

ለሊት 10:05 የወንዶች 5000 ሜትር ፍጻሜ :-
• ሙክታር ኢድሪስ
• ሰለሞን ባረጋ
• ዮሚፍ ቀጀልቻ የሚሳተፉ ይሆናል።

ለሊት 10:35 የሴቶች 800 ሜትር ፍጻሜ :-
• ድርቤ ወልተጂ

በETV መዝናኛ ቻናል መከታተል ትችላላቹ
11105 H 45000

መልካም እድል
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
1.1K views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, edited  14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 20:48:11
NOW LIVE CLUB FRIENDLY MATCH

RB LEIPZIG LIVERPOOL

LIVE ON SHARJAH SPORT HD
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
878 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, edited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:11:32 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሐሙስ በሦስት ውድድሮች የሚቀጥል ይሆናል...

ለሊት 9:10 የሴቶች 800ሜትር ማጣሪያ :-
• ድረቤ ወልተጂ
• Uብታም አለሙ
• ሂሩት መሸሻ የሚሳተፉ ይሆናል።

ለሊት 10፡10 በወንዶች 5000ሜትር ማጣሪያ ፦
• ሙክታር ኢድሪስ
• ሰላሞን ባረጋ
• በሪሁ አረጋዊ
• ዮሚፍ ቀጀልቻ የሚሳተፉ ይሆናል።

ለሊት 11:00 የወንዶች 800ሜትር ግማሽ ፍጻሜ :-
• ቶሎሳ ቦደና የሚሳተፉ ይሆናል።

በETV መዝናኛ ቻናል መከታተል ትችላላቹ
11105 H 45000

መልካም እድል
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
887 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 23:01:44 የወንዶች 10ሺ ሜትር ውድድር ተጀምሯልልልልልልልልልል

መልካም እድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያያያያ
981 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:17:33
ምሽት 5:00 ላይ በሚደረገው የወንዶች 10,000ሜ ፍፃሜ ውድድር ሀገራችንን የሚወክሉ አትሌቶች

ሰለሞን ባረጋ
በሪሁ አረጋዊ
ታደሰ ወርቁ

በETV መዝናኛ ቻናል መከታተል ትችላላቹ
11105 H 45000

መልካም እድል
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
922 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, edited  19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:27:28 እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ወርቅ አጊኝታለች

በማራቶን ወርቁ ተደግሟል!

ታምራት ቶላ ወርቅ !!!

ሞስነት ገረመው

እንኳን ደስ አለን !!
776 views𝚣𝚎𝚔𝚞 𝚖𝚊𝚛𝚒𝚊𝚖, 15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ