Get Mystery Box with random crypto!

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሐሙስ በሦስት ውድድሮች የሚቀጥል ይሆናል... ለሊት 9 | ZEKI DISH INFO

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሐሙስ በሦስት ውድድሮች የሚቀጥል ይሆናል...

ለሊት 9:10 የሴቶች 800ሜትር ማጣሪያ :-
• ድረቤ ወልተጂ
• Uብታም አለሙ
• ሂሩት መሸሻ የሚሳተፉ ይሆናል።

ለሊት 10፡10 በወንዶች 5000ሜትር ማጣሪያ ፦
• ሙክታር ኢድሪስ
• ሰላሞን ባረጋ
• በሪሁ አረጋዊ
• ዮሚፍ ቀጀልቻ የሚሳተፉ ይሆናል።

ለሊት 11:00 የወንዶች 800ሜትር ግማሽ ፍጻሜ :-
• ቶሎሳ ቦደና የሚሳተፉ ይሆናል።

በETV መዝናኛ ቻናል መከታተል ትችላላቹ
11105 H 45000

መልካም እድል
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!