Get Mystery Box with random crypto!

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ እሁድ የ5000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ እና 800 ሜትር የ | ZEKI DISH INFO

18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ እሁድ የ5000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ እና 800 ሜትር የሴቶች ፍጻሜ ውድድር ይደረጋል።

ለሊት 10:05 የወንዶች 5000 ሜትር ፍጻሜ :-
• ሙክታር ኢድሪስ
• ሰለሞን ባረጋ
• ዮሚፍ ቀጀልቻ የሚሳተፉ ይሆናል።

ለሊት 10:35 የሴቶች 800 ሜትር ፍጻሜ :-
• ድርቤ ወልተጂ

በETV መዝናኛ ቻናል መከታተል ትችላላቹ
11105 H 45000

መልካም እድል
=======================
@ZEKIDISH
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!