Get Mystery Box with random crypto!

'ጃዋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ በዋነኛነት ማስተባበል የተፈለገው ወደ ኬንያና ሌሎች አገራት መሄዱን | Zehabesha

"ጃዋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ በዋነኛነት ማስተባበል የተፈለገው ወደ ኬንያና ሌሎች አገራት መሄዱን ተከትሎ የተነሳበትን ተቃውሞ ነው። ተቃዋሚዎቹ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ከልክሎት የነበረውን ፓስፖርት ሰጥቶ በአጭር ጊዜ ከአገር አገር እንዲዘዋወር ያደረገው ለገዥው ፓርቲ ስለሚሰራ ነው በሚል ነው። አንዳንዶቹ የውስጥና አስተማማኝ ምንጭ አለን ሲሉ ጃዋርን ትግሉን ክዷል ብለው ተችተውታል። ጃዋር ከመንግስት ጋር እየሰራ ነው በሚል ለተነሳበት ትችት አጥጋቢ መልስ የሰጠ አይመስልም። ምንም እንኳ ወደ ውጭ አገር የሄደበትን ምክንያት ግለሰባዊ አድርጎ ቢያልፈውም ለትችቱ በቂ መልስ አልሰጠም። ከእስር በፊት ለሁለት አመት ያህል የኢትዮጵያን ፓስፖርት ያልሰጠው መንግስት ከእስር በኋላ እንዲዝናና ብሎ.."