Get Mystery Box with random crypto!

በመንግሥት ከተሰየመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው | Zehabesha

በመንግሥት ከተሰየመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው» በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ላይ የመጀመሪያው ምዕራፍ ምክክርን አካሂዷል።

ችግሩ ያለው አወያዩ እና ተወያዩ ላይ መሆኑ እንጂ ምክክሩም ባልከፋ ነበር። ችግር ፈጣሪ ጭንቅላት ምንም አይነት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም እንዲል አልበርት አንስታይን ኮሚሽኑ ወደ መሬት ወረድ ቢል የበለጠ ውጤታማ ይሆናል። ችግር ፈጣሪ ፖለቲከኞችን ወደ መድረክ ከማምጣት መፍትሄ አፍላቂ ህዝብን ማወያየቱ ይመከራል

መምህር ሰለሞን