የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
80
የሰርጥ መግለጫ
😂በዚህ #channal ላይ😂
😂ያለቀሰን ማሳቅ😂
😂 በጣም ቀላል ነው።😂
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-01-10 06:42:16
ዛሬ በእግሬ ከመንከራተቴ ብዛት የገዛ ጥላዬ እራሱ እያረፈ ነው የተከተለኝ
133 viewsBabi Skater, 03:42
2022-01-10 06:41:11
ከአንዷ ጋር ሆቴል ገብቼ በልተን እንደጨረስን ውዴ ሼር እንዳርግ ስላት...
#የትኛውን_ፖስት
128 viewsBabi Skater, 03:41
2022-01-10 06:40:10
ንብ ነድፎኝ እጄ ምን እንዳከለ...
ዳሌ የሌላቹ ችኮች ግን ለምን በንብ አስነድፋቹ አትሞክሩትም
122 viewsBabi Skater, 03:40
2022-01-10 06:39:28
አስቀያሚ ነገር ማየት ደስ ይለኛል ትለኛለች እንዴ...
#በቃ_ራስሽን_በመስታወት_ተመልከቺ
119 viewsBabi Skater, 03:39
2022-01-10 00:04:34
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሽንፈትን አስተናግዷል!
በ ካሜሮን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሰላሳ ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በኬፕ ቨርዴ አቻው 1-0 ውጤት ተሸንፏል ።
የኬፕ ቨርዴን የማሸነፊያ ግብ ጁሊዮ ታቫሬዝ አስቆጥሯል ።
ያሬድ ባየህ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በኩል በ12ተኛው ደቂቃ ላይ በቀይ ካርድ ተሰናብቷል ።
የዛሬውን ጨዋታ ውጤት ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ምድብ አንድ ላይ አራተኛ ደረጃን ላይ የተቀመጠ ሲሆን ኬፕ ቨርዴ ምድቡን በሶስት ነጥብ ከካሜሮን ጋር በተመሳሳይ ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቀጣይ ጨዋታውን ሀሙስ ከአዘጋጇ ካሜሮን ጋር ያደርጋል ።
109 viewsBabi Skater, edited 21:04
2022-01-09 14:01:39
https://t.me/+eftB56Qs1dFhNzJk
109 viewsBabi Skater, 11:01