የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
80
የሰርጥ መግለጫ
😂በዚህ #channal ላይ😂
😂ያለቀሰን ማሳቅ😂
😂 በጣም ቀላል ነው።😂
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-05-08 11:47:11
58 views?, 08:47
2022-03-06 19:57:13
➽ 86400 ብር ቢኖረን እና አንድ ሰው መጥቶ 10 ብሩን ቢወስድብን በጣም ተናደን 86390 ብሩን እንጥለዋለን አንጥለውም።
➽ በ እርግጠኝነት ፤ በቀን ውስጥ 86400 ሰከንድ አለን ታዲያ ለምን 10 ሰከንድ #መጥፎ ነገር አየን መጥፎ ነገር ሰማን ብለን የቀረንን ጊዜ #እናጠፋለን?
መልካም ምሽት ከሚገራርሙ ህልሞች ጋር
120 views?, 16:57
2022-03-06 19:57:13
➨ በዚህ አለም #ምስጋና የሚባል ነገር ባይኖር ከመጠን ያለፈ እርካታችንን በምን እንገልፅ ነበር?
➨ በጣም የምትፈልጉት ነገር ተደርጎላችሁ ሳታመሰግኑ ብትቀሩ የሚሰማችሁን ጉድለት አስቡት እስኪ? የዛሬዋን #ቀን ከዚህ በፊት አላያችኋትም እኮ፤ አዲስ ስጦታ ናት። ስጦታው ይነስም ይብዛ ስጦታ የተሰጠው ሰው# አመስግኖ መጠቀም አለበት። ይቺም ቀን የፈጣሪ ስጣታ ስለሆነች አመስግናችሁ ማጣጣም እንዳትረሱ።
ውብ #ሰኞ ተመኘን
108 views?, 16:57
2022-03-06 19:57:12
➽ ፀሐይ ልትጠልቅ አካባቢ የምሽት ድባቡ ልብ ይሰርቃል፡፡
➽ ሩጫችን ብዙ ዉጤታችን ትንሽ ሥራችን በርካታ ጊዜያችን አጭር በሆነበት በዚህ ዘመን በተለይ አመሻሽ ላይ ጊዜ ወስዶ ትንፋሽ ሰብስቦ ጥቂት አረፍ ብሎ ማስተዋል ለነፍስ ያለው ጥቅም የላቀ ነው፡፡
➽ እናም አረፍ ብለን ስለቀኑ ዉሏችን ፈጣሪያችንን ምህረትህን የኔ ጌታ ማረን ይቅር በለን
#ስላጠፋናቸው ጥፋቶችና ስላለፍናቸው ድንበሮች
#ስለበደልናቸው በደሎችና ስላጎደልናቸው ሀቆች
#ስለዋሸናቸው ዉሸቶችና ስላስመሰልናቸው ድርጊቶች
#እውነቱን እያወቅን ሆነ ብለን ስለተከራከርናቸው ክርክሮች
#በአልባሌ ነገር ላይ ስላዋልናቸው ቀናትና ስላመሸናቸው ምሽቶች
#በድብቅ ይሁን በይፋ ስለሠራናቸው ወንጀሎች
#በምህረትህ ካልሆነ መቼም ነፃ አንወጣምና ማረን ፈጣሪያችን ሰላም አሳድረን ለሚመጣው ከሃጢያት ጠብቀን ማለትን አንዘንጋ እንማር እስኪ
የተባረከ ሌሊት ይሁንላችሁ !!!
100 views?, 16:57
2022-02-09 15:43:17
207 viewsBabi Skater, 12:43
2022-01-18 10:22:26
Channel photo updated
07:22
2022-01-18 10:21:48
Channel photo removed
07:21
2022-01-18 10:18:11
Channel photo removed
07:18
2022-01-10 20:45:26
349 views?, 17:45
2022-01-10 19:44:48
147 viewsBabi Skater, 16:44