➨ በዚህ አለም #ምስጋና የሚባል ነገር ባይኖር ከመጠን ያለፈ እርካታችንን በምን እንገልፅ ነበር? ➨ በጣም የምትፈልጉት ነገር ተደርጎላችሁ ሳታመሰግኑ ብትቀሩ የሚሰማችሁን ጉድለት አስቡት እስኪ? የዛሬዋን #ቀን ከዚህ በፊት አላያችኋትም እኮ፤ አዲስ ስጦታ ናት። ስጦታው ይነስም ይብዛ ስጦታ የተሰጠው ሰው# አመስግኖ መጠቀም አለበት። ይቺም ቀን የፈጣሪ ስጣታ ስለሆነች አመስግናችሁ ማጣጣም እንዳትረሱ። ውብ #ሰኞ ተመኘን 108 views?, 16:57