Get Mystery Box with random crypto!

Yoni sat | Electronics store !

የቴሌግራም ቻናል አርማ yonisat — Yoni sat | Electronics store ! Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yonisat — Yoni sat | Electronics store !
የሰርጥ አድራሻ: @yonisat
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.20K
የሰርጥ መግለጫ

እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
📍Fixtures 📆
📍New Bisskey's 🗝
📍Latest Software's 📥
📍 Audio 🎙 & Video 🎞 Tutorial
📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት
Channel created September 16 2017
@Yonisat_bot
@Yoni_sat

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-31 21:36:51
አሁን #EPL በቀጥታ በቤቶ (Amos) በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ !

አሁን Arsenal ከ Aston villa በSport 3HD
Amos 4°W
10972/V/30000

☞Gshare plus 6 ወር 300 ብር
☞Gshare plus የአንደ አመት 600 ብር
☞Super Gshare plus 6 ወር 300 ብር
☞Super bolt iks 6 ወር 300 ብር
☞Funcam iks 1 አመት 650
☞Funcam + Apollo 1 አመት 650 ብር
Forever iks 1 አመት 1200
Forever + Apollo 1 አመት 1400

ንግድ ባንክ 1000173949158
ዮሐንስ በየነ ! (CBE)

ከፍያውን ያሉበት ሆነው በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይችላሉ ያስገቡትን ብር ደረሰኝ ወይም Screen shot በቴሌግራም ይላኩልኝ

@Yonisat  #Yoniዲሽ @Yoni_sat
+251920723437
+251926197523
ይፃፉልን ! ይደውሉልን !
142 viewsYoni , edited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 10:08:45ቅዳሜ የሚደረጉ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎች

PREMIERE LEAGUE

ቀን  8:30
Southampton Man United  
     SPORT 1 SD

ቀን  11:00
Chelsea Leciester 
     SPORT 1 SD

ቀን  11:00
Liverpool Bournemouth  
     SPORT 2 HD

ቀን 11:00
Man city crystal palace   
     SPORT 4 HD
   
ማታ 1:30
Arsenal Fulham
     SPORT 1 SD


Amos ሳተላይት  ቀኑ አልቆ (Expired)  ሆኖ ከነበረ ከታች ያሉትን ሰርቨር ከሳሚ ዲሽ በመግዛት ማስከፈት ይችላሉ።

☞Gshare plus 6 ወር 300 ብር
☞Gshare plus የአንደ አመት 600 ብር
☞Super Gshare plus 6 ወር 300 ብር
☞Super bolt iks 6 ወር 300 ብር
☞Funcam iks 1 አመት 650
☞Funcam + Apollo 1 አመት 650 ብር
Forever iks 1 አመት 1200
Forever + Apollo 1 አመት 1400

ንግድ ባንክ 1000173949158
ዮሐንስ በየነ ! (CBE)

ከፍያውን ያሉበት ሆነው በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ይችላሉ ያስገቡትን ብር ደረሰኝ ወይም Screen shot በቴሌግራም ይላኩልኝ

@Yonisat  #Yoniዲሽ @Yoni_sat
+251920723437
+251926197523
ይፃፉልን ! ይደውሉልን ! መልካም ቀን
188 viewsYoni , 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:15:08አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው

AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
Server (IKS) ይህ ማለት $ የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት  ከፈለጋቹ
ወደ አሰራሩ እንግባ
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat  lnb ከላይ ትደርባላቹ  ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው

አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው

እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም  ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም

                SPORT 1SD
                SPORT 2 SD/HD
                SPORT 3HD
                SPORT 4 SD/HD
                ONE 2 SD/HD
                ONE2 HD
                5 LIVE
                5 STAR
                5 PLUS HD
                5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
MANCHEISTER UNITED TV

   እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው    በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን


በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር

FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው

Nashare ፣ Nashare pro ፣ Tshare ... እነዚህም መክፈት የሚችሉ ሰርቨሮች ናቸው

የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦
      Amos 4W
      11031 V 27500
      10972 V 30000
      11474 V 27500
      11103 V 30000

እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ እነዚህ ሪሲቨሮች በጃቺው አድርጉ

LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
LEG N24+ JAGUAR HD
LEG N24+ PLUS FOREVER
LEG N24 Pro MAX
LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG  N24 Pro
LEG H14 Pro.
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።

ማስታወሻ ፦
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
LEG N24+ JAGUAR HD ፦ እነዚህ  ሁለት ሪሲቨሮች ከየትኛውም  ሪሲቨሮች ለየት የሚያደርጋቸው ያለ ኢንተርኔት ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች የተዘጉ ቻናሎችን ይከፍታሉ ባለ ብልቱዝ ሪሞት ናቸው
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever
ነፃ የ1 አመት sds
ነፃ የ1 አመት Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
ይህንን ቴክኖሎጂ የሚሰሩ ሁለት ብራንዶች ብቻ ናቸው እነሱም LEG እና Starsat

LEG N24+ PLUS FOREVER (ባለ ብልቱዝ ሪሞት
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever server
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv አለው
LEG N24 Pro MAX
ነፃ የ1 አመት funcam
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
እነዚህ  Funcam እና forever server የሚጠቀሙ  ሪሲቨር ናቸው

LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG  N24 Pro
LEG H14 Pro
እነዚህ ደግሞ በGshare Plus server አማካኝነት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎቹ ይከፍታሉ።

ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።

LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
ስርቨር አልቆባችው ማስሞላት ለምትፈልጉ 
@Yoni_sat ያነጋግሩን
እኛን በአካል ማግኜት ለምትፈልጉ
አድራሻችን
:-
ሻሸመኔ አዲሱ መናሀሪያ አጠገብ የድሮ ራኒ ብሎ ይምጡ !


0920723437
0926197523
328 viewsYoni , 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:25:34
ብዛትም ሆነ በፍሬ
ይደውሉልን ! ሻሸመኔ አዲሱ መናሀሪያ አጠገብ ! እንገኛለን !

0920723437
0926197523
385 viewsYoni , 15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 10:29:11 GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
ስሆን CHmax setting የጨመረ እና የመጨረሻ ስፈቱዌር ስሆን የAmos package ሙሉን እና O.S.N package ሙሉን ይከፈታል ! መልካም ግዜ @Yonisat
386 viewsYoni , edited  07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 10:22:40 የዛሬው አጓጊ ጨዋታ በቤትዎ ይመልከቱ
English Premier League

Man United Liverpool
            
LIVE ON SPORT 1SD (Amos)

LIVE ON PTV SPORT HD (paksat)

LIVE ON 1TV HD (Yahsat)

LIVE ON Supersport(Iptv)

LIVE ON Beinsport (Iptv)

LIVE ON CanalSport (iptv)

ርስቨሮ ሰረቨር ጨርሶ ከሆነ በትንሽ ደቅቃ ውስጥ እንሞላለን ! Forever,Funcam,gshare plus , የለቀባችሁ በInbox ያናግሩን ! @Yoni_sat ላይ ይፃፉልን & ይደውሉልን ! #Yoniዲሽ
0920723437
0926197523
361 viewsYoni , edited  07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 10:11:03ቅዳሜ በነፃ AMOS_4W የሚተላለፉ የሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ ይከታተሉ !

ኢንግላንድ_ፕሪሚየር+ሊግ
ቀን 8:30
TOTTENHAM WOLVES
SPORT 1SD

ቀን 11:00
CRYSTAL_PALACE ASTON_VILLA
SPORT 1SD

ቀን 11:00
LEICESTER SOUTHAMPTON
SPORT 2HD

ምሽት 1:30
BURNEMOUTH ARSENAL
SPORT 1SD

ቡንደስሊጋ

ቀን 10:30
DORTMUND WERDER_BREMEN
SPORT 3HD

===== ጣሊያን_ሴሪ_ኣ =====

ማታ 3:45
INTER_MILLAN SPEZIA
SPORT 1SD
ፈጣን መረጃ እንድ ደረሶ ሼር ያድርጉልን
መልካም መዝናኛ !
#Yoniዲሽ @Yonisat
463 viewsYoni, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 20:46:09 የNss12@57°E /እትዮሳት Beinsport ቻናሎች ገብቷል ! ይህ መረጃ እንደ Free sport channel እንዲሰራ አይመከርም ! ቻናልች በ Pid search ስለ ሆን ሚገቡት ርስቨሮ pid search ከለው አሁኑ እስካ አለ ድረስ መጠቀም ይችላል ! Tp 10985/H/45000 ላይ Video pid,2802 , Audio pid 6618 ! እኛም,በsoftware ብቻ ጭናቹ ሚታዩበትን ዘዴ እያመቻቸን…
683 viewsYoni , 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 20:36:48 የNss12@57°E /እትዮሳት Beinsport ቻናሎች ገብቷል ! ይህ መረጃ እንደ Free sport channel እንዲሰራ አይመከርም ! ቻናልች በ Pid search ስለ ሆን ሚገቡት ርስቨሮ pid search ከለው አሁኑ እስካ አለ ድረስ መጠቀም ይችላል ! Tp 10985/H/45000 ላይ Video pid,2802 , Audio pid 6618 ! እኛም,በsoftware ብቻ ጭናቹ ሚታዩበትን ዘዴ እያመቻቸን, ነው መረጃውን ከወደዱት ሼር ያድርጉልን ! መልካም ምሽት የናንተው @Yonisat @Yoni_sat

+251920723437
+251926197523
632 viewsYoni , 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 19:50:59
Everton ከ Chelsea በቀጥታ
Sport 1 እንድሁም ቤቶ unlimited internet connection ከለ በ IPTV , ያለምንም ዲሽ መጠቀም ይችላሉ !

@Yonisat @Yonisat
862 viewsYoni , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ