Get Mystery Box with random crypto!

Yoni sat | Electronics store !

የቴሌግራም ቻናል አርማ yonisat — Yoni sat | Electronics store ! Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yonisat — Yoni sat | Electronics store !
የሰርጥ አድራሻ: @yonisat
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.20K
የሰርጥ መግለጫ

እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
📍Fixtures 📆
📍New Bisskey's 🗝
📍Latest Software's 📥
📍 Audio 🎙 & Video 🎞 Tutorial
📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት
Channel created September 16 2017
@Yonisat_bot
@Yoni_sat

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-05 22:23:32
አሁን በቀጥታ #EPL Crystal place ከ Arsenal

በAmos (አሞስ ) በsport 2HD
በቀጥታ ይከታተሉ !

በYahsat 52.5E ላይ
1TV HD
➝12015/H/27500

@Yonisat ✦ @Yoni_sat
805 viewsYoni , 19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 22:45:04
Amos,Iptv, yacine Tv, ሳይኖር በፊት ድንቅ ቻናሎች እስቲ ኮሜንት ላይ ማን የሰታውሰን
799 viewsYoni , 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 22:00:39 ለ3 ግዜ የFacebook ገፅ (Hack) ሰወሮብኛል የ2 አመት ድካሜ ነበር ተከታታዮቼ በሌላ ገፅ እስካ አሳውቃችሁ ደረስ በትግዕስት ጠብቁኝ !
671 viewsYoni , 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 18:29:42
MODEL HD-1033++ MAX ሪሞት እንዴት አርገን ከሪሲቨራችን ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን?

#1)በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ "Mute" ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

#2) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀመጠል የሪሲቨሩ የሪሞት Code የሆነውን ባለ 3 Digit ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 001-145 ድረስ።

ለምሳሌ የSalvador,Strong,Humax,አዲሱ Coronet 010 ነው።
የLifestar ጠፍጣፋው እና Coronet የድሮው 001 ሲሆን ከዛ ለፈለግነው ሪሲቨር የሚሰራልን ይሆናል ማለት ነው የሌሎቹም በዚሁ ተመሳሳይ መንገድ ወይም Automatic search ማረግ ይችላሉ።

3)ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

@Yonisat #Yonisat1
+251920723437
+251926197523
885 viewsYoni , edited  15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 22:06:38 ለ3 ግዜ የFacebook ገፅ (Hack) ሰወሮብኛል የ2 አመት ድካሜ ነበር ተከታታዮቼ በሌላ ገፅ እስካ አሳውቃችሁ ደረስ በትግዕስት ጠብቁኝ !
689 viewsYoni , edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 11:17:28
●አዲስ አልቆ የነበሩት አሁን የስገበነቸው ። ኦረጅናል ! እቃዎች ስፈልጉ ይደውሉልን ወይም ይፃፉልን ! @Yoni_sat @Yonisat

◆ከኛ,superstar,Realstar,Goldstar◆,Lifestar ስገዙ የመጨረሻውን ሶፈቱዌር ጭነን ! እንዲሁም የAmos Server active አድረገን እናስረክባለን ! መልካም ቀን

አድራሻ :- ሻሸመኔ አዲሱ መናሀሪያ አጠገብ ያገኙናል !

+251920723437
+251926197523
858 viewsYoni , 08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ