Get Mystery Box with random crypto!

​አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ | Yoni sat | Electronics store !

አሁን ላይ አስተማማኝ የኳስ ቻናል (Yes sport ) ፓኬጂ ብቻ ነው (ዋይ ፋይ ላላችሁ ደግሞ Iptv ተመራጭ ነው

AMOS 4W
ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል እንዴትስ ይሰራል
ብዞቻቹ inbox እየመጣቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነው
Amos@4w ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
ማንኛውም ሰርቨር የሚቀበል Hd Reciver (
Wifi Antena (ዋጋ 250-300)
wifi ካላቹ አሪፍ.. ከሌላቹ ደሞ smart ስልካቹን በመጠቀም mobile hotspot በማብራት ከሪሲቨራቹ ጋር በማገናኘት መጠቀም ትችላላቹ
Server (IKS) ይህ ማለት $ የዶላር ምልክት ያለባቸውን ቻናሎች የምንከፍትበት ኮድ ነው ልክ እናንተ ሰው ጋር ለመደወል እንደምትሞሉት ካርድ አስቡት
በተጨማሪ ኢትዮ ሳት ላላችሁ አንድ ባለ90 cm ዲሽ 1 LNB ይሄ ያስፈልጋችዋል ከAmos ላይ ናይልሳትን መደርብ ይቻላል + 1 LNB ( ኢትዮ ሳትና አሞስን ከፈልግን የግድ ሁለት ዲሽ ያስፈልገናል ።
ከአሞስ ጋር በአንድ ዲሽ የሚሠራው ናይል ሳት ነው
Switch ይህም የሚያስፈልጋቹ ሁለቱን ሳህን (ዲሽ )ለማገናኜት  ከፈለጋቹ
ወደ አሰራሩ እንግባ
መጀመሪያ እንዲቀላቹ Nilesat ስሩ
በመቀጠል ፋይንደራቹ ላይ ወይንም ሪሲቨራቹ ላይ 11030/v/27500 ትሞላላቹ ከዛ ናይል ሳት ከነበረበት 3 ድግሪያክል ወደላይ ከፍ ታረጉና ከዛ በጣም በትንሹ ከዲሹ ኋላ ሆናቹ ወደግራ ታዞሩታላቹ ከዛ ኳሊቲ ሲመጣለቹ ታስሩትና አንድ ለNilesat  lnb ከላይ ትደርባላቹ  ኳሊቲ ሲመጣላቹ ታስሩታላቹ ከዛ በswitch አማካኝነት cabl ከሰካካቹ በኋላ ወደ ሪሲቨሩ በመሄድ ማስተካከል ነው

አሰራሩ ከላይ በፎቶ መመልከት ትችላላችው

እነዚህ የስፖርት ቻናሎች AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም  ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።
ለጊዜው Laliga እየታየ አይደለም

                SPORT 1SD
                SPORT 2 SD/HD
                SPORT 3HD
                SPORT 4 SD/HD
                ONE 2 SD/HD
                ONE2 HD
                5 LIVE
                5 STAR
                5 PLUS HD
                5 SPORT 4K (በ4K ሪሲቨር ብቻ የሚሠራ )
MANCHEISTER UNITED TV

   እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉ ናቸው    በተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን


በአነስተኛ ኮኔክሽን በጥሩ ስርቨር
Gshare Plus, Server
በጣም ጥሩ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የማይቆራርጥ ምርጥ ሰርቨር

FOREVER እና FUNCAM Server
እነዚህ ሰርቨሮች በጣም ተወዳጅ 1ኛ ደረጃ የሚባል በየጊዜው ራሳቸውን Update የሚደረጉ ስርቨር ናቸው

Nashare ፣ Nashare pro ፣ Tshare ... እነዚህም መክፈት የሚችሉ ሰርቨሮች ናቸው

የቻናሎች ፍሪኩየንሲ ፦
      Amos 4W
      11031 V 27500
      10972 V 30000
      11474 V 27500
      11103 V 30000

እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ምርጫዎ ካደርጉ ደግሞ እነዚህ ሪሲቨሮች በጃቺው አድርጉ

LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K .
LEG N24+ JAGUAR HD
LEG N24+ PLUS FOREVER
LEG N24 Pro MAX
LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG  N24 Pro
LEG H14 Pro.
እነዚህ ተወዳጂ የሆኑ ሪሲቨሮች ደግሞ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያለ መቆራረጥ የሚሰሩ ናቸው።

ማስታወሻ ፦
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
LEG N24+ JAGUAR HD ፦ እነዚህ  ሁለት ሪሲቨሮች ከየትኛውም  ሪሲቨሮች ለየት የሚያደርጋቸው ያለ ኢንተርኔት ከላይ የተጠቀሱት እና ሌሎች የተዘጉ ቻናሎችን ይከፍታሉ ባለ ብልቱዝ ሪሞት ናቸው
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever
ነፃ የ1 አመት sds
ነፃ የ1 አመት Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
ይህንን ቴክኖሎጂ የሚሰሩ ሁለት ብራንዶች ብቻ ናቸው እነሱም LEG እና Starsat

LEG N24+ PLUS FOREVER (ባለ ብልቱዝ ሪሞት
ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር forever server
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv አለው
LEG N24 Pro MAX
ነፃ የ1 አመት funcam
ነፃ የ1 ወር Apollo Iptv የተጫነባቸው ናቸው
እነዚህ  Funcam እና forever server የሚጠቀሙ  ሪሲቨር ናቸው

LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG  N24 Pro
LEG H14 Pro
እነዚህ ደግሞ በGshare Plus server አማካኝነት ከላይ የተጠቀሱትን ቻናሎቹ ይከፍታሉ።

ሪስቨሩን በማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መደብር ያገኙታል ።

LEG ሪሲቨርን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ እና
ስርቨር አልቆባችው ማስሞላት ለምትፈልጉ 
@Yoni_sat ያነጋግሩን
እኛን በአካል ማግኜት ለምትፈልጉ
አድራሻችን
:-
ሻሸመኔ አዲሱ መናሀሪያ አጠገብ የድሮ ራኒ ብሎ ይምጡ !


0920723437
0926197523