Get Mystery Box with random crypto!

በህይወቴ ላይ ብዙ ግዜ ተጨንቄ አውቃለሁ። ለተፈጠረብኝ ችግር መፍትሄ አጥቼ የማደርገው ሳጥ ግራ ገ | የራስ ምስል

በህይወቴ ላይ ብዙ ግዜ ተጨንቄ አውቃለሁ። ለተፈጠረብኝ ችግር መፍትሄ አጥቼ የማደርገው ሳጥ ግራ ገብቶኝ ምንም ሳልል ሳላደርግ ቀርቻለው።
መአት ተደፍቶብኝ ልክ እንዳሁኑ በህይወቴ መከራ አጋጥሞኝ አያውቅም ያልኩባቸው ብዙ የተለያዩ ግዜያትም ነበሩ።

ፈተና ከባድ ሆኖ አያውቅም ለምስሌ አንድ ፈተና መምህር ቢፈትነን ለሁላችንም ከባድ አይሆንም ቀላል የሚሆንለትም አለ
ለምን ካልን ግን የቀለለው አልያም የከበደው እኛ የምናውቀው መለያየቱ ነው።


ህይወት ችግር ነች ግን ከባድ አይደለም የምታውቀው በበዛ ቁጥር በሚገባ ትጋፈጣታለህ።

ስለ ህይወት ምን ያህል ታውቃላችሁ?
እናንብብ
በመፀሃፍት ውስጥ አሃ .......ገባኝ ለካ ይህን ስላላወኩት ነው እንዲያ የጨነቀኝ እንላለን።


የገጣሚው ልጅ ነኝ።