Get Mystery Box with random crypto!

ይች አለም በራስ ወዳዶች የተሞላች ናት አልልም ።ይች አለም በምርጫ የተሞላች ናት አንተ ምር | የራስ ምስል

ይች አለም በራስ ወዳዶች የተሞላች ናት አልልም ።ይች አለም በምርጫ የተሞላች ናት
አንተ ምርጫህን ትመርጣለህ ።
አንተን ሌላ ሰው ይመርጣሃል ።
ታድያ የመረጠህን አለመምረጥ ምኑ ራስ ወዳድነት ይሆናል።

ምርጫህን ምረጠው ።ህይወት ምርጫ ናት ........ስለተመረጥክ ብቻ ማንም ሊያዝህ እና ሊወቅስህ አይገባም።

ይህ ማለት ግን አንተም በምላሹ የመረጥከውን ሰው ምርጫ እንዲኖረው ፍቀድለት .....ካልመረጠህ አይክፋህ ምርጫውን ይኑረው።