Get Mystery Box with random crypto!

ከሀብት ወደ ችግር ስትወርድ ከፍቅር ወደ ጥላቻ ስትዞር ወዳጅህ ጠላት ሲሆንህ የመረጥከው | የራስ ምስል

ከሀብት ወደ ችግር ስትወርድ
ከፍቅር ወደ ጥላቻ ስትዞር
ወዳጅህ ጠላት ሲሆንህ
የመረጥከው ሲረግጥህ
ጥልቆ ዞሮ ግንዱን ሲያጠፋ
እምነትክን ረግጠህ
ወደ እንስሳ ስትዘግጥ
ያኔ ነው ሞትህን
በእጅህ የመረጥክ።