Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በአለም አቀፉ የልማት ማኅበር(አይ ዲ ኤ) 2 | YeneTube

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በአለም አቀፉ የልማት ማኅበር(አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ግባኤ ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።

ጉባኤው ማኅበሩ ደጋፊዎች እና ተባባሪ አካላት በአፍሪካ የልማት የገንዘብ ድጋፍ ቀዳሚ የትኩረት መስኮችን ለማመላከት እና አፅንዖት ለመስጠት ያለመ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍ አቅራቢዎች በ21ኛው የማኅበሩ ዘመን ድጋፋቸውን ለመጨመር በፅኑ እንዲያጤኑ የማሳሰብ አላማ ያነገበም ነው።

[PM Office]
@YeneTube @FikerAssefa