Get Mystery Box with random crypto!

300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ! 300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸ | YeneTube

300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ!

300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከሰሞኑ ከሳዑዲ ዓረቢያና ከሌሎች ሃገራት ኢትዮጵያውያን ዜጎች መመለሳቸው ይታወሳል።

[FBC]
@YeneTube @FikerAssefa