Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን በአንድ ሳምንት ዉስጥ የትራንሰፖርት ታሪፍ ማሰተካከያ አጥንቶ | YeneTube

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን በአንድ ሳምንት ዉስጥ የትራንሰፖርት ታሪፍ ማሰተካከያ አጥንቶ እንደሚገልጽ አስታወቀ፡፡

ባለስልጣኑ ህጋዉ የታሪፍ ማስተካከያ አስከሚያሳዉቅም ዋጋ የሚጨምሩ አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርማጃ እወስዳለዉ ብሏል፡፡ባለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት ተስተዉሏል፡፡እንዳንድ አሽከርካሪዎችም በራሳቸዉ ፍቃድ የነዳጅ ጭማሪ ስላለ በማለትም ዋጋ እየጨመሩም ናቸዉ፡፡የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን በሁለት ቀናት የተፈጠረዉን የትራንስፖርት እጥረት መስተዋሉንም የባለስልጣኑ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ በድሉ ሌሊሳ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa