Get Mystery Box with random crypto!

የጉምሩክ ኮሚሽን ከመቀሌ ቅርንጫፍ በኹለት ወራት ተኩል 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ማጣቱን አስታወቀ! | YeneTube

የጉምሩክ ኮሚሽን ከመቀሌ ቅርንጫፍ በኹለት ወራት ተኩል 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ማጣቱን አስታወቀ!

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በትግራይ ክልል ጥቅምት 24/2013 በተከሰተው ችግር ምክንያት ላለፉት ኹለት ወራት ተኩል ከመቀሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ መሰብሰብ የነበረበትን አንድ ነጥብ ኹለት ቢሊዮን ብር መሰብሰብ አለመቻሉን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa