አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ ጀመረ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ መጀመሩን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ የመጀመሪያውን ክትባት ወደ አፍሪካ መጓጓዝ መጀመሩን ገልጿል፡፡ @YeneTube @FikerAssefa 15.0K viewsedited 15:53