በዚህች ምድር የማይለወጠዉ እራሱ ለዉጥ ብቻ ነዉ፤ ለዉጥ ደግሞ ከራስ ይጀምራል፡ከራስ ለመጀመር ደግሞ እምነት ያስፈልጋል ፡ ለእምነት ደግሞ በቂ ጊዜ እና አቅም ያስፈልጋል ፡ ጊዜ እና አቅም የተባሉት ደግሞ አንደኛዉን የዕድሜ ክፍልን መርጠዉ ተሰዉረዋል ፡ ያ ስዉር ክፍል ደግሞ ወጣትነት ይባላል። እ.. ወጣትነታችሁን በሚገባ ተጠቀሙት። Know the difference between enjoying your youth and destroying your future !! #የህይወት_ቁልፍ Join: @yehiywetqulfoch Join: @yehiywetqulfoch 1.6K viewsLij Nåol , 16:29