Get Mystery Box with random crypto!

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ | የሕሊና እረፍት

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ


,,,,,,,, ሱረቱል ካህፍ,,,,,,,

የማልሰለቸው ደስስስ ሚለኝ በተመስጦ ዥው ሚያደርገውን ውቡን ቁረአን በውብ አቀራር ተጋበዙልኝ ተመሰጡበት ፍኩበት ቀናችሁን በቁረአን አብሩ ቁረአን የዱኒያም አኼራም ብረሀናችን የቀልባችን የሂወታችን የቀናችን መብራት ሂወታችን ማንነታችን ድምቀታችን ድመቁበት!

በቃሪዕ
አህመድ ሙሀምድ ጧሒር


https://t.me/yehelinairaft