Get Mystery Box with random crypto!

#ቁርአናዊ_ምክሮች_3 ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገ | የሕሊና እረፍት

#ቁርአናዊ_ምክሮች_3
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገሩ ሁሉ ከአላህ በቀር ጠፊ ነው፡፡ ፍርዱ የርሱ፤ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡
ሱረቱል ቀሶስ ምዕራፍ 88

አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas

ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://t.me/yehelinairaft