#የማለዳ_ሰንቅ የተነሣሁት ከባዶ ነው ሰፈራችን 500ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት ስልክ ሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል ያልነበራት ናት ወርሃዊ የስኳርን ና ወተት ድርሻችንን ለማግኘት በወረፋ መሰለፍ ነበረብን የተወለድከው ሕንድ ፣አሜሪካ ፣ አውስትራሊያ ፣ ፈረንሳይ ፣ሲንጋፖር ፣ አፍሪካ ፣ ኢትዮጵያ ወይም ሌላ ቦታ መሆኑ ወደፊት በምትኖረው ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አያሳርፍም ። ሕልምን ለማሣካት ለሰው ልጆች ከሚያስፈልጋቸው ብቃቶች የጎደለህ አንዳች ነገር የለም ። ነገሮችን የቱንም ያህል ከባድ ቢመስሉህ የምትሻውን ለማግኘት ወይም መሆን የምትፈልገውን ለመሆን የሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ አለህ። #ጂ_._ኤም_._ራኦ_የጂ_ኤም_አር_ግሩፕ_መሥራች__(መካኒካል_መህንዲሰ) https://t.me/RA1062027 1.0K views05:41