Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ ከነስሩዲን ዐለም ድሮ ድሮ ሁጃ ነስሩዲን ከቱርክ ወደ ግሪክ በአህያቸው ተጭነው ይመላለሱ | የፍቅር ለዛ (YEFKIR LEZA)

ለፈገግታ ከነስሩዲን ዐለም

ድሮ ድሮ ሁጃ ነስሩዲን ከቱርክ ወደ ግሪክ በአህያቸው ተጭነው ይመላለሱ ነበር

ታድያ ድንበር ጠባቂዎች ባገኟቸው ቁጥር የኮንትሮባንድ ፍተሻ ቢያደርጉባቸውም ምንም ሊያገኙ አልቻሉም

አመታት አለፉ እና ነስሩዲንም አሉ የተባሉ ባለሀብት ሆኑ በአጋጣሚ ድንበር ላይ ይፈትሻቸው የነበረው ጠባቂ በዚህ ድሎቱ ያገኛቸውና እንዴት ሀብት እንዳካበቱ ይጠይቃቸዋል

ነስሩዲንም መለሱለት "" ወዳጄ የአህያ ኮንትሮባንድ እጅጉን ያዋጣል ....።
አህያዎችን ነበር የሚቸበችቡት

@YEFKIR_LEZA
@YEFKIR_LEZA