Get Mystery Box with random crypto!

የቅርብ ሩቅ የቀረበ መስሎት እጅግ በጣም ርቆ ሰው ሰው ነኝ ይላል | የፍቀር ነገር... 🔥😍😉

የቅርብ ሩቅ



የቀረበ መስሎት
እጅግ በጣም ርቆ
ሰው ሰው ነኝ ይላል
ሰው መሆኑን ንቆ
አላወቀም እንጂ
ከእወቀት ባህር ጠልቆ
እንስሳም ያውቀዋል
አምላኩን ጠንቅቆ።

ገጣሚ ቴዲ ጌትነት

@yefekrneger