Get Mystery Box with random crypto!

ደከመኝ ............. አ..ዬ የሠው ህይወት ፡አ..ዬ የሰው እንባ፤ ደም እንደፈሰሰ ፡ብ | የፍቀር ነገር... 🔥😍😉

ደከመኝ
.............


አ..ዬ የሠው ህይወት ፡አ..ዬ የሰው እንባ፤
ደም እንደፈሰሰ ፡ብዙ ዘመን ጠባ።



ነጋ ነጋ ብለን፡
ለለውጥ መጓጓት ፡ለህይወት ካሰጋ፤
መሳቅ ይዝለቅልን፡
መብራት ተቀምተን፡ በሻማስ ቢነጋ።


ገዳዩስ በርትቷል
ቀን እያዘገመ፡ ማታ ይበረታል፤
እንዴት መድሃኒያለም፡
ፍጥረት ሲቀልበት፡ ዝምታን ይመርጣል????



አይበቃም??

@yefekrneger