Get Mystery Box with random crypto!

መሳጭ የፍቅር ታሪኮች 😀😀😍😁👌👍

የቴሌግራም ቻናል አርማ yedorya5keldoce48 — መሳጭ የፍቅር ታሪኮች 😀😀😍😁👌👍
የቴሌግራም ቻናል አርማ yedorya5keldoce48 — መሳጭ የፍቅር ታሪኮች 😀😀😍😁👌👍
የሰርጥ አድራሻ: @yedorya5keldoce48
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.70K
የሰርጥ መግለጫ

መሳጭ የፍቅር ታሪኮች በዚህ ቻናልሚፈቀደው ማንበብ በቀልዶቹመሳቅ እናመደሰት ብቻነው😆😆😆😆ቀልዶቹ
ሸንት አስጨራሽቀልዶች
መለያችን ነው
😂😂#365ቀንበሳቅ እናሳልፋ
Creator @Azgoooooo
#Leave ከማለታችሁ በፊት ችግሩንአሳውቁን⛔ @Azgoooooo
For any comment &
cross :- @Azgoooooo
Channel created on :- may - 3

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-22 06:54:56
594 viewstêsfãyè, 03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 06:54:19
564 viewstêsfãyè, 03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 06:07:11 አይይ ደሞ የፍልሰታ ፆም መፍቺያ የድሮ ትዝታዬ ተቀሠቀሠብኝ...

ጠዋት ማሚ ከእንቅልፌ ቀስቅሳ በወተት ነበር ጥርሴን የምፍቀው ከዛ ደግሞ ከሞግዚቶቼ ጋር በርገር ወይም ክትፎ ጎረድ ጎረድ ብላ አትብላ ግብግብ ስፈጥር ዳድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት ጋጋሪዎች ሁለቱን ደውሎ ይጠራና ቀለል ያለች ኬክ ሰርተው በስትሮበሪ ጁስ ቀመስ አርጌ ምሳቃዬ ላይ ደግሞ ከላይ ላዛኛ ከታች ፓስታፉርኖ ከጎን ዱለትና ጥብስ ይታሠርልኛል

#ደሞ_ሌላ_ስቃይ ከዛ ዳዲ በማርቼዲስ መኪናዉ ውስጥ old school ሙዚቃ ከፍቶልኝ ወደ #ሊሴ ት/ ቤቴ ያደርሠኝ ነበር በሶ ጭብጦና ቆሎ በጠርሙስ ውሀ ሚባል ምግብ እንዳለ ያኔ የሰፈር ጓደኞቼ ትምህርት ቤት ይዘው ሲመጡ ነበር የማዉቀዉ
551 viewstêsfãyè, 03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 16:57:46 ብዙ ጊዜ እሁድ እሁድ የራሳቹን ፎቶ ምትለጥፉት ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር ለካ ገላቹን ታጥባቹ ፏ ብላቹ ነው የምትፖስቱት
582 viewstêsfãyè, 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:25:52 የፆም ምግብ ትበላለህ ከዚያ ድራፍትህን ትጋታለህ ስትጠየቅ ፆመኛ ነኝ ትላለህ...

ሰይጣንንም እግዜሩንም ግራ አታጋባ ጎበዝ
600 viewstêsfãyè, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:25:19 የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው
586 viewstêsfãyè, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 18:17:51 ማልቀሱ እናናን ምንም አይጠቅማትም ተጋግዘን ቤተሰቦቿን እንርዳ CBE 10001323340**
596 viewstêsfãyè, 15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 15:36:10 የ2015 እቅዴ ወለድ ወለድ አድርጌ ከልጆቼ ጋር የራሳችን ክልል እንዲሰጠን ነው የምፈልገው
610 viewstêsfãyè, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 15:33:05 አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ
600 viewstêsfãyè, 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 23:41:02 እኛ ኢትዮጵያዊያን ለድራማ የምናለቅስ ደጋግ ህዝቦች ነን።
632 viewstêsfãyè, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ