Get Mystery Box with random crypto!

መሳጭ የፍቅር ታሪኮች 😀😀😍😁👌👍

የቴሌግራም ቻናል አርማ yedorya5keldoce48 — መሳጭ የፍቅር ታሪኮች 😀😀😍😁👌👍
የቴሌግራም ቻናል አርማ yedorya5keldoce48 — መሳጭ የፍቅር ታሪኮች 😀😀😍😁👌👍
የሰርጥ አድራሻ: @yedorya5keldoce48
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.70K
የሰርጥ መግለጫ

መሳጭ የፍቅር ታሪኮች በዚህ ቻናልሚፈቀደው ማንበብ በቀልዶቹመሳቅ እናመደሰት ብቻነው😆😆😆😆ቀልዶቹ
ሸንት አስጨራሽቀልዶች
መለያችን ነው
😂😂#365ቀንበሳቅ እናሳልፋ
Creator @Azgoooooo
#Leave ከማለታችሁ በፊት ችግሩንአሳውቁን⛔ @Azgoooooo
For any comment &
cross :- @Azgoooooo
Channel created on :- may - 3

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-26 21:16:06 ፍቅር ልጠብቅሽ
ስልኬን አይን አይኑን ሳይ
በናፍቆት በፍቅር ደግሜ ስሰቃይ
ሁሌም ምፈልገው ያንቺን ልብ ማየት
እኔ የምመኘው ያንቺኑ ድምፅ መሥማት
ታዲያ ምን አድርጌ ምንስ በድዬ ነው
አንቺን በማፍቀሬ እንዲህ የምጎዳው
አስኪ ግን ኪያዬ አንቺ ብቻ አውሪ
የአንተው ነኝ ብለሽ ቃልሽን ተናገሪ
አትፍሪ ኪያዬ አልከለክልሽም
ሁሌም በልቤ ውስጥ ቦታ አልነፍግሽም
አንዴ ተከተይኝ ማንንም ሳታዪ
ይወድሻል ልቤ አንቺን ከኔ በላይ
አንዴ ቃል ግቢልኝ ወድካለው ብለሽ
እጠብቅሻለው ልቤ እስኪሟሽሽ
ኪያ ፍቀጂልኝ እስኪ ልጠብቅሸ
አንቺን በመጠበቅ እድሜዬ ያርጅብኝ
ስላንቺ እያሰብኩ ቀኑ ይገፋልኝ
ካልሆነ ግን ኪያ
መቼም አታስታውሺኝ ትዝም አትበይኝ
አንቺን እንዳላስብ በሀሳብ አትምጪብኝ
ስምሽን አልስምው ድምፅሽም ይራቀኝ
አንቺን በማጣቴ ፀፀቱ ይግደለኝ
ታዲያ ምን ያደርጋል መኖሬ
ላይጠቅምሽ
አንቺን ላላገኝሽ ላላቅፍሽ ላልስምሽ
አይኔ እንኳን ጠግቦ ደግሜ ላላይሽ
ይሻለኛል መሠል ጨርሼ ብርቅሽ
ልኑር በትዝታሽ ታስሬ በፍቅርሽ
ሁሌም እየወደድኩ አንቺን እያፈቀርኩ
ብኖር ይሻለኛል አጥቼሽ ብወድሽ
ብሄድ ይሻለኛል አፍቅሬ ብለይሽ
ለምወድሽ ይሁንልኝ
345 viewstêsfãyè, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:13:26 ጥላኝ እንዳትይኝ
መጥላትክን አስታውስ
ያልሽውን ሳስታውስ
ፍቅርሽ ጨመረብኝ
መውደድሽ እረታኝ
በቆረጥኩት ቅጠል
ቁስሌን ሳቃጥል
ለኔ ባልሽው ቁጣ
ራሴን እንዳላጣ
አስፈራኝ ሁኔታሽ
ጠልቼሽ ሳስብሽ
እንጃ ምን እንደምል
አታምኚኝ ይሆናል
ግን እውነቱ ይህ ነው
እኔ የማስበው አንቺና አንቺን ነው
ማልልኝ አትበይኝ
ሙች ብልሽ አምልጦኝ
ማነው የሚያስጠጋኝ
እነሱም ቢያስጠጉኝ
እኔ አቅም አላገኝ
ጥላኝ አትበይኝ እባክሽን ፍቅሬ
ምክንያቴ ነሽና የመኖር ሚስጥሬ
382 viewstêsfãyè, 06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:07:59 14 year olds now a days posting "I miss my boo" በጥፊ ሳላጠናግርሽ መጨረሻ ላይ "K"ን እረስቻት ነው በይኝ በከቻ
347 viewstêsfãyè, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:04:43 መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅን የሚሆን ምንም ነገር የለም !!
344 viewstêsfãyè, 06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:04:03 ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል..

#እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !
335 viewstêsfãyè, 06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:32:28 እንዴት ዋላቹ ??? እስኪ ዛሬ ምን አይነት ግጥም ይለቀቀቅ የናፍቆት ፍቅር የመለየት comment ላይ አሳውቁን መልካም ቀን
404 viewstêsfãyè, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 11:57:11 ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው
511 viewstêsfãyè, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:48:13 #ፖሊስ : ቤቶች

#ባለቤት : ማነው

#ፖሊስ : እኛ ነን

#ባለቤት : እናተ እነማናችሁ?

#ፖሊስ : ፖሊሶች ነን

#ባለቤት : ምን ፈልጋችሁ ነው?

#ፖሊስ : ልናወራህ ነው

#ባለቤት : ስንት ናችሁ?

#ፖሊስ : አምስት ነን

#ባለቤት : እርስበእርሳችሁ አውሩ።

607 viewstêsfãyè, 04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:45:37 ጥብስ :- እንጠብሳለን !
ዱለት :- እንዶልታለን !
ሽሮ :- .................. ?
543 viewstêsfãyè, 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:42:04 ባልና ሚስት መንገድ ላይ ሲሄዱ...
#ፈረንጅ ባልና ሚስት :
#ሀበሻ ባልና ሚስት :
524 viewstêsfãyè, 04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ