Get Mystery Box with random crypto!

የብዕር አሻራ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeberashara — የብዕር አሻራ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeberashara — የብዕር አሻራ
የሰርጥ አድራሻ: @yeberashara
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.26K
የሰርጥ መግለጫ

📚🌟እንኳን በደህና መጡ🌟📚
💮"ምርጡ ጓደኛዬ በእኔ ውስጥ ያለውን ምርጥ ማንነት እንዳወጣ የሚረዳኝ ነው" የሄንሪ ፎርድ አባባል ነው።
💮ከምርጥ ጓደኞቻችን መካከል አንዱን መፅሐፍ ብናደርገው ብዙ እናተርፍበታለን።
Cross👉 @Yeberashara_bot
ማንበብ ና መለወጥ ለምትፈልጉ፥ እዚህ ቻናል ላይ የመፅሐፍትን ሙሉ ተዋፅዖዎችን ያገኛሉ።👉 @Yeberashara

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-19 09:53:12 ውድ የብዕር አሻራ ቤተሰቦች እናዴት ናችሁልኝ

ለተወሰኑ ቀናት ምንም አይነት መረጃ አላደረስኳችሁም ለሱም ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ

ቻናላችን ስሙን መቀየሩን ሁላችሁም እንዳወቃችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

ስለ መፅሐፍት የማደርሳችሁ እንዳለ ሆኖ..እንደ ጭማሪ ስለ ተወለዱበት ወር (ኮከብ) ልለቅላችሁ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ...
ምን አይነት ሰው ነዎት?
ምን አይነት ስራ ይስማማዎታል?
የፍቅር ግንኙነታችሁስ?
እንዲሁም ብዙ መልሶችን ታገኙበታላችሁ

እንድጀምር እንዲሁም አብሮነታችሁን በማድረን ግለፁልኝ.. አመሰግናለሁ
1.2K viewsedited  06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 09:38:28
➪ በኢትዮጲያ የቀን አቆጣጠር መሠረት

ኤሪስ: - መጋቢት12 - ሚያዚያ11

ቶረስ: - ከሚያዚያ 12 - ግንቦት 12

ጄሚኒ-ግንቦት 13 - ሰኔ 13

ካንሰር-ሰኔ 14 - ሐምሌ 15

ሊዮ-ከሐምሌ 16 - ነሐሴ 16

ቪርጎ: ከነሐሴ 17 - መስከረም 12

ሊብራ-ከመስከረም 13 - ጥቅምት 12

ስኮርፒዮ-ከጥቅምት 13 - ህዳር 12

ሳጁታሪየስ-ህዳር 13 -ታህሳስ 12

ካፕሪኮርን-ታህሳስ 13- ጥር 11

አኳሪየስ-ከጥር 12 -የካቲት 11

ፒሰስ: - ከየካቲት 12 - መጋቢት 11

@Yeberahsara
1.4K viewsedited  06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 09:22:31 'ማነው?'

ሰውየውን ለይታችሁ
              ለማወቅ አትቧጡ
ውስጡን ራሱ አፍረጥርጦ
          ይነግራችኋል አድምጡ ፡፡
ማንነቴን ብትፈልጉ
          በአዳም ቁመት የተሰራሁ
ነውሬን ሸሽጌ የምኖር
         መልከኛ ነኝ የኮራሁ
ውሸት ቀራጺና አናፂ
         ራሴን በሐሰት ያለማሁ፡፡


የድሀ መድብል : በፍቃዱ ኃይሉ
ሼር•••
ለመቀላቀል @Yeberashara
1.1K views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 09:02:49 'ሰማይ መና፤ ምድር መና'

ዕድለ ቢሱ ወንድሜ ሆይ!
መና ፍለጋ ሰማዩን አትይ
የቆምክበትን የዕንቁውን ወለል
የረገጥከውን ምድርን አስተውል፡፡


የድሀ መድብል : በፍቃዱ ኃይሉ
ሼር•••
ለመቀላቀል @Yeberashara
1.0K views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 08:57:18 <<<< ምስጢሩ >>>>

ውበትሽ አይደለም እኔን የማረከኝ
ሁሉን ሴት አስትቶ አንቺን ያስወደደኝ
ፀባይሽ አይደለም ከሌሎች የላቀው
እጅግ ብዙ እንስቶች ውብ ፀባይ አላቸው
ቁመትሽ እንዳልል አውቃለሁ መለሎ
ቀልብን የሚሰርቅ ልብንም አማሎ
አይንሽን እንዳልል ጥርስሽን እንዳልል
ም/ትም አይሆንም ብዙ እንስቶች በሱም ተክነዋል
ብቻ ምን አለፋሽ የመዋደዳችን ምስጢሩ የሆነው
ግራ ጎኔ ሆነሽ በመፈጠርሽ ነው።

(መላኩ ወ/ሰንበት)

ሼር•••
ለመቀላቀል @Yeberashara
1.1K viewsedited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 08:42:00 <<<< ምስጢሩ >>>>

ውበትሽ አይደለም እኔን የማረከኝ
ሁሉን ሴት አስትቶ አንቺን ያስወደደኝ
ፀባይሽ አይደለም ከሌሎች የላቀው
እጅግ ብዙ እንስቶች ውብ ፀባይ አላቸው
ቁመትሽ እንዳልል አውቃለሁ መለሎ
ቀልብን የሚሰርቅ ልብንም አማሎ
አይንሽን እንዳልል ጥርስሽን እንዳልል
ም/ትም አይሆንም ብዙ እንስቶች በሱም ተክነዋል
ብቻ ምን አለፋሽ የመዋደዳችን ምስጢሩ የሆነው
ግራ ጎኔ ሆነሽ በመፈጠርሽ ነው።

(መላኩ ወ/ሰንበት)

ሼር•••
ለመቀላቀል @Yeberashara
1.0K views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 14:45:47 ርዕስ፦ ሳቤላ
ደራሲ፦ ኤለን ፕራይስ
ትርጉም፦ ኃይለሥላሴ መሐሪ
አዘጋጅ፦ የብዕር አሻራ

ክፍል አራት መጨረሻው
ገጽ 329-448
Join us @Yeberashara
1.6K views11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 14:45:09 ርዕስ፦ ሳቤላ
ደራሲ፦ ኤለን ፕራይስ
ትርጉም፦ ኃይለሥላሴ መሐሪ
አዘጋጅ፦ የብዕር አሻራ

ክፍል አንድ
ገጽ 1-100
Join us @Yeberashara
1.3K views11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ