Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የብዕር አሻራ ቤተሰቦች እናዴት ናችሁልኝ ለተወሰኑ ቀናት ምንም አይነት መረጃ አላደረስኳችሁ | የብዕር አሻራ

ውድ የብዕር አሻራ ቤተሰቦች እናዴት ናችሁልኝ

ለተወሰኑ ቀናት ምንም አይነት መረጃ አላደረስኳችሁም ለሱም ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ

ቻናላችን ስሙን መቀየሩን ሁላችሁም እንዳወቃችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

ስለ መፅሐፍት የማደርሳችሁ እንዳለ ሆኖ..እንደ ጭማሪ ስለ ተወለዱበት ወር (ኮከብ) ልለቅላችሁ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ...
ምን አይነት ሰው ነዎት?
ምን አይነት ስራ ይስማማዎታል?
የፍቅር ግንኙነታችሁስ?
እንዲሁም ብዙ መልሶችን ታገኙበታላችሁ

እንድጀምር እንዲሁም አብሮነታችሁን በማድረን ግለፁልኝ.. አመሰግናለሁ