Get Mystery Box with random crypto!

አሁንም ታገስ! የምትችለውን እያደረክ ይሆናል ግን የፈለከውን ውጤት ማየት አልቻልክም፤ 'ለምን እ | 👉የ ብዕር ጠብታ

አሁንም ታገስ!

የምትችለውን እያደረክ ይሆናል ግን የፈለከውን ውጤት ማየት አልቻልክም፤ "ለምን እባክናለው? እንደውም አቆመዋለው!" ልትልም ትችላለህ፤ እውነት አለህ ወዳጄ።

ግን አቁመህስ ምን ትፈጥራለህ? ማቆም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፤ ስለዚህ ታገስ! ካልታገስክ ተዓምር አታይም። ደግሞ አትጓጓ! ከጓጓህ ከመንገድ ትቀራለህ።
#የብዕር_ጠብታ