Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሰውን ሲያጣ ፣ ንብረቱን ሲያጣ ፣ የሚያስፈልገውን ሲያጣ መኖር ማይችል ይመስለዋል! ግን ሰው | 👉የ ብዕር ጠብታ

ሰው ሰውን ሲያጣ ፣ ንብረቱን ሲያጣ ፣ የሚያስፈልገውን ሲያጣ መኖር ማይችል ይመስለዋል! ግን ሰው መኖሩን የሚያቆመው ሕልሙንና ተስፋውን ያጣ ቀን እና ለሽንፈት እጅ የሰጠ ዕለት ነው!!! ያኔ እድሜው የልጅ ቢሆን እንኳ ኑሮው የድካምና ያዛውንት ይሆንበታል!!!

ወዳጄ ሕይወትህ ሳይቋጭ ፣ መዝገብህ ሳይከደን ስርኽን መሬት ለመሬት እየሰደድክ ባቅምህ እንደ ዛፉ ተወዛወዝ!!! ዛፍ ተገንድሶ እስካልወደቀ ድረስ እንቅስቃሴውን አያቆምም!!!
#የብዕር_ጠብታ