Get Mystery Box with random crypto!

ትሰጣለህ፡ትቀበላለህ ህይወት አዙሪት ናት ትላንት በነበርከት ላይ አትቆምም አብረሃት ትዞራለህ ለምድ | 👉የ ብዕር ጠብታ

ትሰጣለህ፡ትቀበላለህ ህይወት አዙሪት ናት ትላንት በነበርከት ላይ አትቆምም አብረሃት ትዞራለህ ለምድር ዘርህን ትሰጣለህ ተቀብለህ ደሞ ቆርጠኽ ትበላለህ!!!

ሳትሰጥ ለመቀበል መሞከር ልፋት ነው።አለመንቀሳቀስም አይቻልም!
#የብዕር_ጠብታ