Get Mystery Box with random crypto!

Ben logo

የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_ewket_mahider — Ben logo B
የቴሌግራም ቻናል አርማ ye_ewket_mahider — Ben logo
የሰርጥ አድራሻ: @ye_ewket_mahider
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 143
የሰርጥ መግለጫ

© April 29/2021

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-04 16:22:09 የምንጊዜም የህይወት ህጎች
===================
➊.ከመናገርህ በፊት→አስብ፣
➋.ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣
➌. ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣
➍.ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣
➎.ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣
➏.ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣
➐.ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣
➑.ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣
➒.ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣
➓.ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣
➊➊.ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣
➊➋.ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣
➊➌.በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣
➊➍.ከመተኮስህ በፊት→አልም፣
➊➎.ከመተቸትህ በፊት→አጣራ፣
➊➏.ከመብላትህ በፊት→ስራ፣
➊➐.ከመሞትህ በፊት→ነሰሃ ግባ፣
➊➑.ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣
➊➒.ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣
➋0 .ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣
➋➊.ስትናገር→በቁምነገር፣
➋➋.ስትቸገር→መላ ፍጠር፣
➋➌.ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣
➋➍.ስትወስን→ቆራጥ ሁን።

@ye_ewket_mahider
471 views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 13:58:14
Money Heist
Season 5 Volume 2 በትርጉም ለምትፈልጉ join
@Ethiomovie3
310 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 09:12:04 የስልካችሁን ስም ንኩ ከዛ ስለ ስለ ስልካችሁ ድብቅ ሚስጥር ታያላችሁ ።

╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃ ┃
╰━━━━━━━╯
141 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 08:24:01
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ስለ ቴክኖሎጂ ምን ማውቅ እና መማር ይፈልጋሉ ?
164 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 07:04:00 𝙨𝙪𝙥𝙚𝙧 promoter

ቻናላቹን በአጭር ጊዜ ማሳደግ ይፈልጋሉ ምንም ብር ሳይከፍሉ ምንም ስራ ሳይሰሩ ቻናላቹ ለማሳደግ ይጠቅሞታል አሁኑኑ ይመዝገቡ።

ዌቭ ፕሮሞሽን ማለት ለምሳሌ ያህል 5 ቻናሎች ቢኖሩ የ ሁሉንም ቻናል ሊንክ 4ቱ ላይ ይፖሰታል። ከዛ ሰአቱ ሲያልቅ ሁሉም ጋ ይደለታል ማለት ነው ። እንደዛ እየተደረገ ነው የሚሰራው ።

ከ300_1k የተጣራ 20+

ከ1k_3k የተጣራ 35+

ከ3k_5k የተጣራ 45+

ከ5k_7k የተጣራ 50+

ከ7k_10k የተጣራ 60+

ቃላችንን እንጠብቃለን ሙሉ ሳታነቡ እንዳትመጡ አናስተናግድም።

በመተማመን ዙሪያ አታስቡ


ስትመጡ ምርጥ #2_Disk_Or_Link ይዛችሁ ኑ
ዲስካችሁ ከ #Sex_Disk የፀዳ ይሁን
Hi አትበሉኝ ቀጥታ #Wave በሉኝ

የቻናል ባለቤቶች ሳይሞላ ተመዝገቡ በታማኝነትና በሀቀኝነት እንሰራለን

ለመመዝገብ @super_promoter1
@super_promoter1
237 views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 18:47:26 እድሜዎት ስንት ነው?

የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል?
እድሜ መዋሸት አይቻልም
267 views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 18:47:47
247 views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 18:24:51
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ስለ ቴክኖሎጂ ምን ማውቅ እና መማር ይፈልጋሉ ?
126 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ