Get Mystery Box with random crypto!

የምንጊዜም የህይወት ህጎች =================== ➊.ከመናገርህ በፊት→አስብ፣ ➋.ከመፈረ | Ben logo

የምንጊዜም የህይወት ህጎች
===================
➊.ከመናገርህ በፊት→አስብ፣
➋.ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣
➌. ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣
➍.ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣
➎.ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣
➏.ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣
➐.ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣
➑.ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣
➒.ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣
➓.ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣
➊➊.ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣
➊➋.ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣
➊➌.በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣
➊➍.ከመተኮስህ በፊት→አልም፣
➊➎.ከመተቸትህ በፊት→አጣራ፣
➊➏.ከመብላትህ በፊት→ስራ፣
➊➐.ከመሞትህ በፊት→ነሰሃ ግባ፣
➊➑.ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣
➊➒.ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣
➋0 .ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣
➋➊.ስትናገር→በቁምነገር፣
➋➋.ስትቸገር→መላ ፍጠር፣
➋➌.ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣
➋➍.ስትወስን→ቆራጥ ሁን።

@ye_ewket_mahider