Get Mystery Box with random crypto!

ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)

የቴሌግራም ቻናል አርማ yahiwenesei — ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)
የቴሌግራም ቻናል አርማ yahiwenesei — ያህዌ ንሲ (እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው)
የሰርጥ አድራሻ: @yahiwenesei
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 901
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የዘማሪ ሊ/ዲ/ን መንበሩ አሳምነው(Mebatsion) channel ሲሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክንን አስተምህሮ የተከተሉ መንፈሳዊ መልዕክቶች ና ዝማሬዎች ተደራሽ ይሆናሉ በፍጥነት ተቀላቀሉ፡፡
ያህዌ ንሲ ~~እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-18 10:46:13   አዲስ መንፈሳዊ የ Telegram ቻናል
ለመክፈት አስበው ወይም ከፍተው Member እና Subscriber እንዴት አርገው  ለመጨመር አሳብ ገብቶት ያውቃል ? እንዲያሁስ አሳብ አይግባዎት እኛው አለንሎት ! በፕሮሞሽን ረገድ ፕሮሞሽናችንን እርሶ ብቻ ምርጫዎ ያርጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን ወዲያሁኑ እናስረክቦታለን !

ለ Telegram

1. ሺ Members  - በ 700 birr
2. ሺ Members  - በ 1400 birr

ለYoutube

1.ሺ Subscriber 3500 birr
2.ሺ Subscriber 7000 birr

ለYoutube ማስታወቂያ ብቻ

ለሳምንት 1000 ብር ብቻ

በፈለጉት የ Subscriber እና የ Members መጠን ሰርተን እናስረክቦታለን !

እንዲሁም መንፈሳዊ ነክ ነገሮችን እንዲተዋወቅሎት ይፈልጋሉ ?

መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን
መንፈሳዊ የጉዞ ጥሪዎችን (ተቆማትን)
መንፈሳዊ የመዝሙር መሳሪያዎችን
ባጠቃላይ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ነገሮች በሙሉ
እናስተዋውቅሎታለን እርሶ ብቻ ያናግሩን !


በ @Yile_Ortodox ያናግሩን ወይም በዚህ ይደውሉልን !
Call .   +251911021254
71 viewsP R O M O T E R, 07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 14:17:11 እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
80 viewsP R O M O T E R, 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 18:16:32 በእግዚአብሔር ስም ሼር አድርጉት

እግዚአብሔር ቢወድና ቢፈቅድ

➲ ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
#ቁልቢ_ገብርኤል

የጉዞ ዋጋ 1500 የእሁድን መስተንግዶን ጨምሮ

የጉዞ ቀን እሁድ ሀምሌ 17-20

መነሻ ቦታ

➻አስኮ
➼ፒያሳ
➻እስጢፋኖስ
➻ቃሊቲ

ያሉን ቦታ ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ ክፍያ ቀድመው ለሚከፍሉ ብቻ ቦታ የምኒዝ ይሆናል

+251910455701

+251933527673

+251911354174

ማህበረ እመጓ ኡራኤል ወአቡነ መልከ ፄዴቅ ዘሚዳ
114 viewsP R O M O T E R, 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 06:52:58 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቦት ላስተዋውቃችሁ ::

——————@SelamLekiBot———————

ይህ ቦት የተሰራው ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች በአንድ ቦታ በቀላሉ ለማግኘት ታስቦ ነው:: ሁሉንም ስላችሁ ሁሉንምምም.. የድሮ የቆዩ ዝማሬዎች, የቅርብ ጊዜ ዝማሬዎች እንዲሁ ም ዛሬሬ የወጡትንም ሊሆን ይችላል::

——————@SelamLekiBot———————

ከዚህ በፊት የተሰሩ ብዙ የመዝሙር አፕሊኬሽኖች አሉ.. ሁሉም የነበረባቸው አንድ ጉድለት ግን, ያላቸው መዝሙሮች በቁጥር ጥቂት ነበሩ:: ያም የሆነው ደግሞ መዝሙሮች ወደ ዳታቤዝ መጨመር አድካሚ እና እጅግ ብዙ ጊዜ ብዙ የሰው ሀይል የሚፈልግ ስለሆነ ነው::

——————@SelamLekiBot———————

ያን ችግር ለመፍታት ይህ ቦት ተጠቃሚው እራሱ መዝሙሮችን እንዲጨምር ያስችላል... Browse, Search.. በማድረግ መዝሙሮችን ማግኘት ይቻላል

ከብዙ በጥቂቱ ቦቱ ይህ ነው:: በደንብ ለመተዋወቅ እና ለመጠቀም ገብታችሁ ዞር ዞር በሉ:: ቦቱ አሁን ላይ ገና Beta Version(Test Mode) ነው:: በዚህ ሰአት ክርስቲያኖች መዝሙሮችን እየሰበሰቡ እየጨመሩ እና ቴስት እያረጉ ነው::

እርሶም በቦቱ ሐሳብ አላማ(ዝማሬዎችን በቀላሉ ማግኝት) የሚስማሙ ከሆነ መዝሙሮችን Add በማረግ እና Feedback እና Bug(problems) በመጠቆም ከዚህ አገልግሎት ይሳተፉ::

እግዚአብሔር ይስጥልን::

@SelamLekiBot
@SelamLekiBot
107 viewsP R O M O T E R, 03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:30:08 መርጌታ  ሙሉነህ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደር
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት  
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት እንዲሁም ያልጠቀስናቸው መሰል ችግሮች
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ስ.  ቁ :-0903377475
እንዲሁም በዋትሳፕ ፣ በቴሌግራም ፣ በኢሞ
138 viewsP R O M O T E R, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:37:48 በገነት ያሉ ሦስቱ አስደናቂ ነገሮች

አንድ አባት ወደ ገነት ከገቡ በኋላ ለሌላ አባት በህልም እንዲህ ሲሉ ነገሩት።
ወደ ገነት በገባሁ ጊዜ ሦስት ነገሮች አስደነቁኝ።

➻ የመጀመሪያው ገነት ውስጥ ይገኛሉ ብዬ ፈጽሞ የማልጠብቃቸው በእኔ ዓይን ኃጢአተኞች የሆኑ ሰዎችን በገነት ውስጥ ማግኘቴ ነው።

➼ ሁለተኛው በገነት እንደሚኖሩ በ እርግጠኝነት የምገምታቸውን ጻድቃን መስለው የታዩኝን ሰዎች በገነት ውስጥ አለማግኘቴ ነው።

➼ ከሁሉም በላይ ያስደነቀኝ ግን እንደኔ ዓይነቱን እጅግ ኃጢአተኛ ሰው በገነት ውስጥ ማግኘቴ ነው አለ።

▸ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው "እውነት እላችኋለሁ ቀራጮች እና ጋለሞቶች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በመግባት ይቀድሙአችኋል" ማቴ ፳፩፥፴፩
#ሼር እያረጋቹ

@ORTODOX_RINGTONES
161 viewsP R O M O T E R, 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 19:40:25
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
142 viewsP R O M O T E R, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 00:11:06 https://vm.tiktok.com/ZMLKy5pko/?k=1
600 viewsMeba ZeGebriel, 21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 13:36:56
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
132 viewsP R O M O T E R, 10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 21:44:33
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
223 viewsP R O M O T E R, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ