በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቦት ላስተዋውቃችሁ :: ——————@SelamLekiBot——————— ይህ ቦት የተሰራው ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች በአንድ ቦታ በቀላሉ ለማግኘት ታስቦ ነው:: ሁሉንም ስላችሁ ሁሉንምምም.. የድሮ የቆዩ ዝማሬዎች, የቅርብ ጊዜ ዝማሬዎች እንዲሁ ም ዛሬሬ የወጡትንም ሊሆን ይችላል:: ——————@SelamLekiBot——————— ከዚህ በፊት የተሰሩ ብዙ የመዝሙር አፕሊኬሽኖች አሉ.. ሁሉም የነበረባቸው አንድ ጉድለት ግን, ያላቸው መዝሙሮች በቁጥር ጥቂት ነበሩ:: ያም የሆነው ደግሞ መዝሙሮች ወደ ዳታቤዝ መጨመር አድካሚ እና እጅግ ብዙ ጊዜ ብዙ የሰው ሀይል የሚፈልግ ስለሆነ ነው:: ——————@SelamLekiBot——————— ያን ችግር ለመፍታት ይህ ቦት ተጠቃሚው እራሱ መዝሙሮችን እንዲጨምር ያስችላል... Browse, Search.. በማድረግ መዝሙሮችን ማግኘት ይቻላል ከብዙ በጥቂቱ ቦቱ ይህ ነው:: በደንብ ለመተዋወቅ እና ለመጠቀም ገብታችሁ ዞር ዞር በሉ:: ቦቱ አሁን ላይ ገና Beta Version(Test Mode) ነው:: በዚህ ሰአት ክርስቲያኖች መዝሙሮችን እየሰበሰቡ እየጨመሩ እና ቴስት እያረጉ ነው:: እርሶም በቦቱ ሐሳብ አላማ(ዝማሬዎችን በቀላሉ ማግኝት) የሚስማሙ ከሆነ መዝሙሮችን Add በማረግ እና Feedback እና Bug(problems) በመጠቆም ከዚህ አገልግሎት ይሳተፉ:: እግዚአብሔር ይስጥልን:: @SelamLekiBot @SelamLekiBot 107 viewsP R O M O T E R, 03:52