Get Mystery Box with random crypto!

የ ፍቅር መንደር 💕💕

የቴሌግራም ቻናል አርማ yafiker_mndar — የ ፍቅር መንደር 💕💕
የቴሌግራም ቻናል አርማ yafiker_mndar — የ ፍቅር መንደር 💕💕
የሰርጥ አድራሻ: @yafiker_mndar
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 260
የሰርጥ መግለጫ

ስለ💓✧ፍቅር 🔯ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ፁሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች 📖፡ ዘፈኖች🎶🎻እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💖💞፡ የ ይቅርታ ፡ የ ልደት 🎂 የተለያዬ መልክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከእርሶ የሚጠበቀው join ብለው @yafiker_mndar or @ydnak እዚህ ላይ ብቻ ማነገር ብቻ ነው የሚጠበቀው
.
.
.
For any comment 0906137664 & 0955398548😷

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 23:12:59
ነፃ ነትኬት እንናበርክትሎ

ሐምሌ 10 ሁሉም አገልግሎት መጀመራችንን አስመልክቶ ቀለል ያለ challenge አዘጋጅተናል። 10 የሚያክሉ ባለ ዕድለኞች ሐምሌ 11 በskylight Hotel ባዘጋጀነው የእራት ግብዣ ላይ እንዲገኙ የመግቢያ ትኬት እናበረክታለን።


ማድረግ የሚጠበቅባችሁ:
1. የሪካን Instagram account መከተል።
2. ይህን post Like እና ቢያንስ 5 ጓደኞቻችሁን Tag ማድረግ።
3. ይህን post story እና #RicaTrip tag ማድረግ.

ሁሉንም መመሪያዎች መከተል አይርሱ!

ዕድለኞኝን ሐምሌ 10 የምናሳውቅ ይሆናል።

=== መልካም ዕድል ===
44 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 17:39:36
የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 29 እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ዳኘው ገብሩ በፈተናው አሰጣጥ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በከተማዋ በ 792 ትምህርት ቤቶች እንደሚሰጥ ተነግሯል።

ለዚህም 179 የመፈተኛ ጣቢያዎች ተዘጋጅተዋል ብለዋል ።

አቶ ዳኘው አክለውም አጠቃላይ በከተማዋ 71 ሺህ 832 ተማሪዎች እንደሚፈተኑ ነው የተናገሩት።

ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ እስካሁን ያለውን የፈተናው ዝግጅት ሂደት የገመገመ ሲሆን ፈተናው ወደ መፈተኛ ጣቢያዎች ለማጓጓዝ ሂደት ላይ ነውም ተብሏል።

ሰኔ 24 ቀንም ለሁሉም ፈተናውን ለሚመለከት የትምህርት ማህበረሰብ ኦረንቴሽን እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡


ሌሎች መረጃዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
126 views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 16:14:24
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ እንደሚሰጥ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኚታቸዉ ወቅት ከተማሪዎችና ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

እንደሚኒስትሩ ገለጻ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በኤሌክትሮኒክስ /online/ መስጠት እስከሚጀመር ድረስ በዩኒቨርስቲዎች መሰጠቱ ይቀጥላል።

የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲ እንዲሰጥ የተወሰነው የፈተና ሰርቆትና ማጭበርበርን ለማስቀረት ታስቦ በመሆኑ ተማሪዎች ትምህርት በስራና በታታሪነት የሚገኝ መሆኑን አውቀው በርትተው መማር ፣ማጥናትና ማወቅ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራትን ለማሻሻል በአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፎች ሌሎችንም የተለያዩ እርምጃዎች በመውሰድ ላይ መሆኑንም ፕሮፌሰር ብርሀኑ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ሶስቱንም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጎበኙ ሲሆን የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ችግኝም ተክለዋል፡፡

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

@tikvahethiopia
105 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 16:14:24
90 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 16:14:24
87 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 06:26:20
የመኖሪያ ቤት ሽልማት ለባለ እድለኞች ከአማራ ባንክ፡፡
ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሆንላቹ እየተመኘን የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ ሀገራዊ ለዉጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚዉን ለማሳደግ የተከፈተ ባንኩ ሲሆን በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽዎ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነዉ ብለዋል። በዚህም ባንካችን ስራ በመጀመሩ ምክንያት ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም ስጦታ ይዘን ቀርበናል እናም እድለኛ ለሆኑ 3 የአዲስ አበባ ወይም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የመኖርያ ቤት አፓርታማ ልንሸልምዎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል፡፡
1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
ቀጥሎ ላሉ 100 እድለኞች የ1000 ብር ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ ሰኔ 30 ሲሆን ሰኔ 30 ላይ በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን ሰኔ 30 ላይ በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡
ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅዎ ለግሩፖች እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ60 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡፡ ከ 60 ሰው በላይ መጋበዝ እድልዎን ያሰፋል፡፡

መልካም እድል ከ አማራ ባንክ፡፡

@Amharabankb
@Amharabankb
@Amharabankb
99 views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 13:15:56
አስደሳች ዜና አማራ ባንክ ለደንበኞቹ #ሽልማት አቅርቧል
ከ10,000-100,000 ብር ከአማራ ባንክ አካውንት ጋር ለእድለኞች ከአማራ ባንክ፡፡

ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አማራ ባንክ ምስረታውን በማስመልከት ሽልማት ለውድ ኢትዮጵያውያን አዘጋጅቷል
ሽልማቱ ላይ ለመሳተፍ ማድረግ ያለብዎት

https://t.me/Amharabank_officialpage

Join ማድረግ
ቢያንስ ለ100 ሰው ሼር ማድረግ
ሊንኩን ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶቻችሁ መላክ
አማራ ባንክ ክቡራን ደንበኞቹን እስከ ሰኔ 30 ቀን የተለያዩ የካርድ ሽልማቶችን የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም ከ 10,000-100,000 ብር ለ 200 ሰዎች የአማራ ባንክ የቁጠባ ደብተር ጋር ይሸልማል

ለደንበኞቻችን የተለያዩ ሽልማት አዘጋጅተናል።

1ኛ እጣ 100,000 ብር ያለው የአማራ ባንክ የቁጠባ ሂሳብ ደብተር ለአንድ መቶ አሸናፊዎች
2ኛ እጣ 50,000 ሽ ብር ያለው የአማራ ባንክ የቁጠባ ሂሳብ ደብተር ለ አንድ መቶ ሃምሳ አሸናፊዎች
3ኛ እጣ ባለ 10,000 ብር የአማራ ባንክ አካውንት ደብተር ጋር ለ250 አሸናፊዎች
እንዲሁም 20 እድለኞች በየ ሳምንቱ 1000 ብር የካርድ ሽልማት ይኖረዋል፡፡ ይህ እጣ የሚቆየው እስከ ሰኔ 30 ሲሆን ሰኔ 30 ላይ በኮምፒዩተር እጣ አወጣጥ ዘዴ በመታገዝ እድለኞችን ሰኔ 30 ላይ በዚ ቻናል ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል፡፡
ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናላችንን መቀላቀል እንዲሁም ደግሞ ለዘመድ አዝማድዎ ለወዳጅዎ እድላቸውን እንዲሞክሩ ቢያንስ ለ 100 ሰዎች ሼር በማረግ እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ብቻ ነው፡

ከአማራ ባንክ፡፡
#ከባንክ ባሻገር

https://t.me/Amharabank_officialpage
113 views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:41:01 @beckypictures
93 views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:41:01
2ኛ ዙር የፎቶ ዉድድር


#ስም ይድነቃቸው

#አድራሻ እንጦጦ

ኮድ 07

ቻናል @beckypictures
ለመወዳደር ፎቶውን ይላኩልኝ በዚ @joyance02

እባካችሁን vote በማድረግ እንዳሸንፍ እርዱኝ
98 views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 17:36:47
በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ በርካታ ዜጎቻችንን በግፍ ረግፈዋል! ናሆም ሬከርድስ በዚህ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተሠማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለመላ ኢትዮጵያውያን መፅናናትን ይመኛል!
ነፍስ ይማር
115 views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ