Get Mystery Box with random crypto!

ነፃ ነትኬት እንናበርክትሎ ሐምሌ 10 ሁሉም አገልግሎት መጀመራችንን አስመልክቶ ቀለል ያለ c | የ ፍቅር መንደር 💕💕

ነፃ ነትኬት እንናበርክትሎ

ሐምሌ 10 ሁሉም አገልግሎት መጀመራችንን አስመልክቶ ቀለል ያለ challenge አዘጋጅተናል። 10 የሚያክሉ ባለ ዕድለኞች ሐምሌ 11 በskylight Hotel ባዘጋጀነው የእራት ግብዣ ላይ እንዲገኙ የመግቢያ ትኬት እናበረክታለን።


ማድረግ የሚጠበቅባችሁ:
1. የሪካን Instagram account መከተል።
2. ይህን post Like እና ቢያንስ 5 ጓደኞቻችሁን Tag ማድረግ።
3. ይህን post story እና #RicaTrip tag ማድረግ.

ሁሉንም መመሪያዎች መከተል አይርሱ!

ዕድለኞኝን ሐምሌ 10 የምናሳውቅ ይሆናል።

=== መልካም ዕድል ===