Get Mystery Box with random crypto!

በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ በርካታ ዜጎቻችንን በግፍ ረግፈዋል! ናሆም ሬከርድስ በዚህ ዘግናኝ | የ ፍቅር መንደር 💕💕

በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ በርካታ ዜጎቻችንን በግፍ ረግፈዋል! ናሆም ሬከርድስ በዚህ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተሠማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለመላ ኢትዮጵያውያን መፅናናትን ይመኛል!
ነፍስ ይማር