Get Mystery Box with random crypto!

የተወደዳችሁ የቤተክርስቲያናችን አባላት እና ከእኛ ጋር የምታመልኩ ወገኖች ሁሉ እንደ ጌታ ፍቃድ | Yeka Abado Full Gospel Belivers'church

የተወደዳችሁ የቤተክርስቲያናችን አባላት እና ከእኛ ጋር የምታመልኩ ወገኖች ሁሉ

እንደ ጌታ ፍቃድ ከነሐሴ 30 እስከ 3 /2014 ዓም ማለት ከሰኞ እስከ ሐሙስ በአጥቢያችን የጾምና ጸሎት ይደረጋል። አርብ በጋራ ከአብያተ ክርስቲያን መገኖች ጋር ከ3-7:30 በሲኤምሲ ሙሉወንጌል እንዲሁም ቅዳሜ ጳግሜ 5 በአጥቢያችን እንፀልያለን ።

ጌታ ይባርካችሁ።